nazret.com
 

Pages: 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 ... 2666 >>

advertisement

04/24/15

  10:35:00 pm, by admin, 8 words  
Categories: Ethiopia

Ethiopia: መንግስት የሚጠበቅበትን ኣስቸኳይ እርምጃዎች ይውሰድ!

Ethiopia government should take immediate action


መንግስት የሚጠበቅበትን ኣስቸኳይ እርምጃዎች ይውሰድ!

በ መርስኤ ኪዳን

ያሳለፍነው ሳምንት መላው ኢትዮጵያውያንን ያስደነገጡና የተቀረውን የኣለም ህዝብ ጭምር ያሳዘኑ ክስተቶችን ኣስተናግዶ ኣልፏል። በደቡብ ኣፍሪካ የሚኖሩ ኣፍሪካውያን ስደተኞች ላይ ኣገሬዎቹ ባደረሱት ጥቃት ከሶስት የማያንሱ ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል። የተረፉትም ከዛሬ ነገ ተገደልን በሚል በሰቆቃ ላይ ይገኛሉ። ይሄን ክስተት በተለየ ኣስደንጋጭ የሚያደርገው ኣገሬዎቹ ስደተኞቹን ለማስወገድ የተከተሉት መንገድ ነው። እንደግሪሳ እየተመሙ ያገኙትን ዜጋ ያልሆነ ኣፍሪካዊ ዘግናኝ በሆነ መልኩ በድንጋይ በመደብደብ፣ በስለት ደጋግሞ በመውጋትና በእሳት በማቃጠል ጣእረ ሞቱን በማራዘም ነው የሚገድሉት። ደቡብ ኣፍሪካውያን መጀመሪያ ከቅኝ ግዛት ከዚያም በኋላ ከኣፓርታይድ ኣገዛዝ እንዲወጡ ከፍተኛ ኣስተዋጽኦ ያደረጉት መላ ኣፍሪካውያን በተለይም ደግሞ ታላቁ መሪያቸውን ኔልሰን ማንዴላን ከማሰልጠን ጀምሮ፣ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ትግል በሊግ ኦፍ ኔሽንስና በተባበሩት መንግስታት ጉባኤ ላይ ያደረግነው ኢትዮጵያውያን ቁጭታችን የከፋ ሆኗል።

በዚህ ክስተት ተደናግጠን ሳናበቃ በሰሜን ኣፍሪካዊቷ ሊቢያ ደግሞ ይበልጥ ኣስደንጋጭ የሆነ ክስተት ሰማን። ራሱን እስላማዊ መንግስት ወይም ደግሞ ዳዕሽ ብሎ የሚጠራው ጽንፈኛ ቡድን ሃያ ስምንት ኢትዮጵያውያንና ሁለት ኤርትራውያንን በኣሰቃቂ ሁኔታ ኣንገታቸውን በመቅላትና በጥይት ኣናታቸውን በመበርቀስ ገድሏቸዋል። በዚሁ ሳምንት ከስምንት መቶ የማያንሱ ስደተኞችን የጫነች መርከብ ሰጥማ ቁጥራቸው ያልታወቀ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ከሌሎች ኣፍሪካውያን ስደተኞች ጋር ኣብረው ሞተዋል። እነኚህ ሶስት ክስተቶች ቀድሞውንም በሳውዲ ኣርቢያ፣ በኩዌት፣ በሊባኖስ፣ በሶሪያ፣ በየመን፣ በሱዳን፣ በደቡብ ሱዳን፣ እና በሌሎችም ኣገራት የተሰደዱ ኢትዮዽያውያን በሚደርስባቸው ግፍና መከራ ኣንጀቱ ሲቆስል የቆየውን መላ ኢትዮጵያዊ ከብሄር ብሄር፣ ከሃይማኖት ሃይማኖት ሳይለይ ባንድነት በቁጣ አንዲገነፍል ኣድርጎታል።

ይህን ተከትሎም በእለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 13 2007 ዓ.ም. የሁለት ሟቾች ቤተሰቦችና የኣዲስኣበባ ነዋሪዎች የሁለቱን ሟቾች ፎቶግራፎች በመያዝ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ሲሆን፣ መንግሥት የጠራው ሠልፍ ስላለ ተብሎ በፖሊስ ተበትኗል፡፡ በማግስቱም መንግስት በጠራው ሰልፍ ላይ መላው ህዝብ የተሳተፈ ሲሆን በዚሁ ሰልፍ ላይ የሃይማኖት መሪዎችና ባለስልጣናት ራሱን እስላማዊ መንግስት ብሎ የሚጠራውን ቡድንና በኢትዮጵያውያኑ ላይ የፈጸመውን ድርጊት ኣውግዘዋል።

ታዲያ በዚህ ሰልፍ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝም ሆነ ሌሎች ባለስልጣናት “ቀድሞም የጀመርነውን ፀረሽብር ዘመቻ ኣጠናክረን እንቀጥላለን” ከማለት በስተቀር ኣሁን በደቡብ ኣፍሪካም ሆነ በሊቢያ የሚገኙ ዜጎችን ከሚደርስባቸው ግፍና መከራ ለመታደግ ስለሚደረግ እርምጃ ሲናገሩ ኣልተደመጠም። መንግስት ሲጀምርም ባሳየው ዳተኝነት የተበሳጩት ቀጥሎም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ምንም ኣይነት ተጨባጭ መፍትሔ ያልሰሙት በሰልፉ ተገኝተው የነበሩ ወጣቶች ብስጭታቸውን በመፈክርና በጩኸት ለማሰማት ሞክረዋል። ፖሊስም ሁኔታውን ለማረጋጋት ሲሞክር በተፈጠረ ግጭት ሰልፉ ሲበተን ዜጎችም ለጉዳትና ለእስር ተዳርገዋል። በተመሳሳይ መልኩ መንግስት ኣንገብጋቢ የሆነውን በሊቢያና በደቡብ ኣፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ችግር ለመፍታት ዜጎችን ወደ ኣገራቸው ለመመለስ ከተደረገ የታይታ ጥረት ባሻገር ኣስቸኳይ እርምጃ ለመውሰድ ተነሳሽነት ኣለማሳየቱ በኣገር ውስጥም ሆነ ከኣገር ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ኣስቆጥቷል።

በርግጥ በስደት የሚኖሩ ዜጎቻችን ያለባቸው ችግር የተወሳሰበና ብዙ የረጅም ጊዜ ዘለቄታዊ መፍትሔዎች የሚያስፈልጉት ነው። የስደትን ችግር ከምንጩ ማድረቅንና በውጭ የሚኖሩ ዜጎች ኣያያዝን ዘለቄታዊ መፍትሔዎች በተመለከተ በሌላ ፅሁፍ የምመለስበት ሲሆን ለዛሬ መንግስት በኣስቸኳይ ሊወስዳቸው የሚገባ ኣንዳንድ እርምጃዎችን ለመጠቆም እሞክራለሁ። እነኚህም ስራዎች የመልሶ ማቋቋም ስራዎች፣ ዲፕሎማሲያዊ ስራዎችና፣ ወታደራዊና የደህንነት ስራዎች ናቸው።

መንግስት በሊቢያ፣ በየመንና በደቡብ ኣፍሪካ የሚኖሩ ወደኣገራቸው ለመመለስ ፍላጎት ያላቸውን ኢትዮዽያውያን ለመመለስ ኣስቸኳይ ግብረሃይል ሊያቋቁም ይገባዋል። ይህ ግብረሃይል በየኣገራቱ ከሚገኙ ቆንስላዎችና ኤምባሲዎች ጋር በመቀናጀት ዜጎች ያሉበትን ሁኔታ ለማጣራት በየኣገራቱ ካሉ የተለያዩ መንግስታዊኣካላትና መንግስታዊ ያልሆኑ ኣካላት ጋር በመተባበር ዜጎች ያሉባቸውን ቦታዎች፣ ብዛታቸውን፣ የደህንነት ሁኔታቸውን እና ሌሎች መረጃዎች ማጥናትና ኣጠቃላይ ሪፖርት ማቅረብ በዚያም መሰረት ኣስቸኳይ ተግባራዊ እን ቅስቃሴ ማድረግ ይኖርበታል። በዚህም መሰረት መመለስ የሚፈልጉትን ኢትዮጵያውያን ባስቸኳይ ወዳገራቸው መመለስና ከተመለሱም በኋላ መልሰው የሚቋቋሙበትን ፕሮግራም ቀርጾ ማስፈጸም ያስፈልጋል።

ሌላው በኣስቸኳይ ሊደረግ የሚገባው ኣፋጣኝ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃዎችን መውሰድ ነው። ከዚህ ኣንጻር የኢትዮዽያ መንግስት ከሌሎች ችግሩ ከደረሰባቸው መንግስታት ጋር በመተባበር በደቡብ ኣፍሪካ ለተከሰተው ችግር ኣፋጣኝ የመፍትሔ ሃሳብ (Resolution) ለኣፍሪካ ህብረት ማቅረብ ይገባዋል። በኣፍሪካ ህብረት በኩልም የደቡብ ኣፍሪካ መንግስት ላይ በመጀመሪያ የመንጋ ጭፍጨፋውን እንዲያስቆም ከዚያም ኣደጋ ወይም ዝርፊያ የደረሰባቸውና እዚያው መቆየት የሚፈልጉት ደግሞ መልሰው የሚቋቋሙበትን ወይንም ደግሞ ካሳ የሚያገኙበትን ሁኔታ እንዲያፈላልግ ጫና ማድረግ ይኖርበታል።

ሌላው ኣስቸኳይ ዲፕሎማሲያዊ ስራ ሊቢያ ላይ ያተኮረ ሊሆን ይገባዋል። በመጀመሪያ ደረጃ ራሱን እስላማዊ መንግስት እያለ የሚጠራው ቡድን በኢትዮዽያ የሸበርተኞች ዝርዝር ውስጥ እንዲገባ ፓርላማው ኣስቸኳይ ውሳኔ ሊያደርግ ይገባዋል። ኣንድም የሰው ነፍስ ያላጠፉ ኢትዮዽያዊ ድርጅቶችና ግለሰቦችን ሽብርተኛ ብሎ የሚከስ መንግስት በኣዋጅ ኢትዮዽያውያንን ኣረመኔያዊ በሆነ መልኩ የሚገድለውን ቡድን ሽብርተኛ ብሎ ኣለማወጅ ግምት ውስጥ የሚያስገባ ነው። መንግስት ይህ ኣሸባሪ ቡድን በኣፍሪካ ህብረትም ጭምር በኣሸባሪነት እንዲፈረጅና ኣባል ኣገራትም በዚህ ኣሸባሪ ቡድን በሚጠቁበት ጊዜ በጋራ የሚመክቱበትን የኣፈጻጸም ሃሳብ በማቅረብ የመሪነት ሚና ሊጫወት ይገባዋል። በዚህም መሰረት የሊቢያ መንግስትም ይህን ኣሸባሪ ቡድን ከኣገሪቱ ጠራርጎ ማውጣት እንዲችል ዲፕሎማሲያዊ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ድጋፍ ማድረግ ያስፈልጋል።

በሶስተኛ ደረጃ መወሰድ ያለበት ወታደራዊ እርምጃ ነው። ራሱን እስላማዊ መንግስት እያለ የሚጠራው ቡድንን ከተቻለ ከሊቢያ ጠራርጎ ለማውጣት ካልሆነም ለማዳከም የሚያስችሉ ወታደራዊ እርምጃዎችን ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ኣካላት ጋር በመተባበር የተቀናጀ እርምጃ መውሰድ ነው። ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው እንደ ግብፅ፣ ሱዳን፣ ኣልጄሪያ፣ ኣሜሪካ፣ ጣሊያን ና ሌሎችም ኣገራት ጋር በመቀናጀት ኣላስፈላጊ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ቅራኔ ውስጥ ላለመግባት ጥንቃቄ በማድረግ ወታደራዊ እርምጃዎችን መውሰድ ይቻላል። በተለይም ደካማ ከሆነው የኣገሪቱ መንግስት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በማድረግና በኣገሪቱ ኢትዮጵያውያን የሚገኙባቸውን ቦታዎች በመለየት ከግብፅና ከሱዳን ጋር በመቀናጀት ኣስቸኳይ ህይወት ኣድን ወታደራዊ ሚሽን ማካሄድ ያስፈልጋል።

መርስኤ ኪዳን
ከሜኔሶታ: ሀገረ ኣሜሪካ

mersea.kidan@gmail.com

  10:15:00 pm, by admin, 114 words  
Categories: Ethiopia

1 injured as car plows into Ethiopian restaurant

1 injured as car plows into Ethiopian restaurant

KOMO news

SEATTLE -- One person suffered minor injuries when a car went into an Ethiopian restaurant in North Seattle Friday morning.

The crash happened just after 11 a.m. at 13510 Aurora Avenue North. Video from Air 4 shows a gray sedan had made it all the way through the front window and into the building.

Fortunately the business did not have any customers inside at the time.

Sampson Ghanna, who has owned the business for six years, told Seattlepi.com the car belonged to the husband of an employee. He was dropping his wife off for her shift when the car jumped the curb and plowed into the building, Ghanna said.

  10:05:00 pm, by admin, 553 words  
Categories: Ethiopia

Leader of Washington based The Nation’s Mosque condemns ISIS killings in Libya

Imam Talib Shareef, is leader of The Nation’s Mosque, Masjid Muhammad in Washington, D.C

Leader of Washington based The Nation’s Mosque condemns ISIS killings in Libya

By Imam Talib Shareef

We strongly condemn and continue to be shocked and pained by the brutal murders of the so-called terrorist group ISIS and the likes. We extend our heartfelt prayers and condolences to the people of Ethiopia and the families of those unwilling martyrs. The savage killings of the 30 Ethiopian Christians and all the inexcusable heinous acts of violence underscores the grave need for leaders along with right-minded people and people of faith, especially Muslims, throughout the world to stand up on the pure principles of our faiths and our shared humanity to reduce the world of the wicked. This has to stop.

This statement is being issued from Rome, Italy, where I’m leading a delegation of America Muslims visiting Christian leaders among the Focolare Movement and the Pontifical Council for Interreligious Dialogue. Our efforts while in Rome are to strengthen the relationship among people of faith, engage in dialogue, visit places sacred and special to Christians, and plan for future work in the interest of peace and universal brotherhood.

It’s evident that ISIS is not an authority in the religion it claims. There killing of Ethiopian Christians attest to their lack of basic education and scholarship of Quranic teachings, Islamic principles and history.

ISIS should know that it was the Christian King and his people in the Christian lands of Ethiopia, who were the first outside of Mecca, Saudi Arabia to provide protection, give asylum and defend the followers of Prophet Muhammad when they were weak and receiving intense persecution from the Pagans of Mecca. They should also be aware, under the very first government established by Prophet Muhammad in Medina, Saudi Arabia, Christians, Jews, and others were told by him that they did not have to accept Islam, but rather continue practicing their religion exactly as they had been prior to his advent. The Muslims were ordered not to destroy their houses of worship nor break a cross. Muslims were ordered to protect and defend what was sacred to them.

Al-Islam is not to be seen as a religion separate from Christianity and Judaism. The Prophets of Judaism are also our prophets. The Prophets of Christianity are also our prophets. God did not send prophets and messengers to disagree with each other. If you understand their messages, they all are in harmony with each other, and they all were advancing the same thing; the way of God for mankind in community life.

All acts of violence, whether committed by people claiming a faith or committed against people of different faiths, are all desperate attempts for legitimacy and recruitment to their causes and are an outright betrayal of the faith they claim. We call upon them to stop their inhumane ways and return to the inherent goodness of the human soul and the common values shared by so many Muslims, Christians, Jews and others.

In all evil there is some good as the Almighty G-d is always present. These acts of savage killings are drawing together leaders and right-minded people who have collective power to secure peace and global stability.

Imam Talib Shareef, is leader of The Nation’s Mosque, Masjid Muhammad in Washington, D.C

  09:57:00 pm, by admin, 131 words  
Categories: Ethiopia

Ethiopian Christians, Muslims Come Together To Honor ISIS Victims in Georgia

Ethiopian Christians, Muslims Come Together To Honor ISIS Victims in Georgia

Thursday night, the Ethiopian community in held a candlelight vigil Clarkston, Georgia. The event was in remembrance of Ethiopian Christians killed by ISIS in Libya over the weekend.

Safi Ahmed is Muslim. He’s speaking to the crowd of 200 to 300 people gathered for the vigil. You don’t have to understand Amharic, the official language of Ethiopia, to hear the passion in his voice.

Afterwards, he loosely translated his words.

“I was mentioning the way they [were] killed,” he said. “I also mentioned Libya and also, finally, I mentioned South Africa.”

Ahmed is talking about recent violence toward immigrants in South Africa which resulted in several deaths. That bothers a lot of people here — as much as the Libya killings.

Read More

  09:48:00 pm, by admin, 326 words  
Categories: Ethiopia

Letter from an Ethiopian prison: Dear John Kerry,

US secretary of state John Kerry with blogger Natnael Feleke in Addis Ababa, 2013. Photograph: Endalk Chala

Letter from an Ethiopian prison

Natnael Feleke has been imprisoned for a year without trial. In a letter smuggled out of jail, he asks the US secretary of state to stop supporting the regime

Dear John Kerry,

I first came to know about you back in 2004, during the US presidential election, when you were running for office against George Bush. At just 17 years old I knew little about US politics – or politics in general – but I discussed the campaigns with my schoolmates.

A year later, the historic 2005 Ethiopian national election took place. This election differed from previous votes in that the lead up to it was mostly democratic. This left many Ethiopians hoping they would witness the first elected change of government in the country’s history. But it was not to be.

After the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front realised they couldn’t win the election without rigging the vote, the true face of the regime emerged.

After polling day, we saw civilian bloodshed, and the arrest of thousands – including journalists and opposition leaders.

I was only young then, but the election gave me my first real experience of politics. It also left me with a strong desire to follow the repressive situation that was unfolding in Ethiopia.

It was this interest and commitment that led my friends and I to form the bloggers’ and pro-democracy activist group we called Zone 9.
The birth of Zone 9

All nine members of the blogging group are young and passionate about encouraging Ethiopia’s democracy.

We aimed to create a platform for Ethiopian youth to discuss political, economic and social issues when we launched our blog, with the motto, “we blog because we care”.

Although our arrest came two years after launching, our site was blocked in Ethiopia early on, but we continued to share our views via social media.

Read More from the Guardian

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 ... 2666 >>

rebtel

advertisements

nazret.com is the #1 rated Ethiopian website. Be part of the largest Ethiopian News website, join in to become a contributor.

Search

  XML Feeds

powered by b2evolution free blog software
© nazret.com The Most Popular Ethiopian Website. nazret is Ranked #1 by Alexa and Qantcast.
All Rights Reserved 1994-2014
About Us | Contact | Feedback | Help | Privacy | Terms and Conditions